




የምናተኩርባቸው ሁኔታዎች
የህፃናት ቀዶ ህክምና
በሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ደግሞ በሌሎች ታዳጊ በሆኑ አገራት ቀዶ ህክምና የሚፈልጉ የህፃናት ህመሞች በቂ ትኩረትን ያላገኙ ነገር ግን በሀገርና ሀብረተሰብ ጤና ላይ ከፍተኛ ጫናን እያደረሱ ያሉ ችግሮች እንደሆኑ እናምናለን። ስለሆነም ትኩረት ለተነፈገው የህክምና ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥተን የጤና መረጃዎችን እና ትምህርቶችን እናቀርባለን ።
ልዩ ልዩ ጤና ነክ ቅምሻዎች
ለጤናማ አኗኗር ይጠቅማሉ ብለን ያሰብናቸውን የባለሙያዎች ምክርና መረጃዎችን የምናቀርበበት የትኩረት ዘርፋችን ነው።
