የምናተኩርባቸው ሁኔታዎች

የህፃናት ቀዶ ህክምና

በሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ደግሞ በሌሎች ታዳጊ በሆኑ አገራት ቀዶ ህክምና የሚፈልጉ የህፃናት ህመሞች በቂ ትኩረትን ያላገኙ ነገር ግን በሀገርና ሀብረተሰብ ጤና ላይ ከፍተኛ ጫናን እያደረሱ ያሉ ችግሮች እንደሆኑ እናምናለን። ስለሆነም ትኩረት ለተነፈገው የህክምና ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥተን የጤና መረጃዎችን እና ትምህርቶችን እናቀርባለን ።

ይቀጥሉ…

ልዩ ልዩ ጤና ነክ ቅምሻዎች

ለጤናማ አኗኗር ይጠቅማሉ ብለን ያሰብናቸውን የባለሙያዎች ምክርና መረጃዎችን የምናቀርበበት የትኩረት ዘርፋችን ነው።

ይቀጥሉ…

የህክምና ማማከር አገልግሎት

በተለያዩ የህክምና ችግሮች ላይ ሙያዊ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

ማንኛውም በህክምና ችግሮች ጉዳይ ምክር የሚፈልግ ግለሰብ ጉዳዩን ሊጽፍልን ይችላል።

 

Enable Notifications OK No thanks